Duration 6:30

ከአስቸኳይ ፓስፖርትና እድሳት እስከ 40 ሺህ ብር እየከፈሉ ስለመሆኑ Etv | Ethiopia | News

by EBC
20 752 watched
0
268
Published 26 May 2023

የኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት ከአስቸኳይ ፓስፖርትና እድሳት አገልግሎት ጋር ተያይዞ ዜጎች ለህገወጥ አሰራር ተጋላጭ በሆነ መንገድ እስከ 40 ሺህ ብር በመክፈል አገልግሎት እንዲያገኙ እየተደረጉ መሆናቸውን ለኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ገለጹ፡፡ #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily

Category

Show more

Comments - 124