Duration 10:23

በድስት የበሰለ ምርጥ የቫኔላ እስፖንጅ ኬክ አሰራር | Vanilla sponge cake | EthioTastyFood Ethiopian Food

1 268 337 watched
0
21.4 K
Published 10 Jun 2020

ኬኩን ለመስራት የሚያስፈልገን * 1ከግማሽ ኩባያ (192 ግራም) ዱቄት * 4 እንቁላል * ግማሽ ኩባያ (125 ሚሊ) ወተት * 1/3 ኩባያ(80 ሚሊ) ዘይት * 1/4 ኩባያ(60 ግራም) ስኳር * 1የሻይ ማንኪያ ቫኔላ * 1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ናቸው:: * ኬኩን ስናበስል እሳቱን በደንብ ቀንሰን ነው ማብሰል ያለብን:: እሳቱ ከበዛ ኬኩ ሳይበስል ሊያርብን ይችላል:: * ኬኩን ስናበስል ወፈር ያለ ድስት ቢሆን ይመረጣል:: * ኬኩን በኦቭን ማብሰል ከፈለግን ኦቭናችንን 350F አድርገን ከ40-50 ደቂቃ ባለው ውስጥ ማብሰልም እንችላለን:: /watch/001=t&kakmta3OQDXO= በቅቤ የተዘጋጀ ምርጥ የኬክ ክሬም አሰራር /watch/1=t&8EauqEAjbJcj& በ10 ደቂቃ የማይክሮዌቭ ቸኮሌት ኬክ አሰራር /watch/321=t&U_shzMOxFhwx= በእጅ የተዘጋጀ ምርጥ የኬክ ክሬም አዘገጃጀት /watch/961=t&k1BRW1YUg4kU= ምርጥ የቸኮሌት ኬክ አሰራር /watch/35=t&03ZgMHpsnR5st በድስት የበሰለ ምርጥ የልደት ኬክ Don't forget to like, comment, share and subscribe to my channel. ሊንኩን በመጫን የፌስቡክ ጓደኛዬ ይሁኑ https://www.facebook.com/ethiotasty/ ሊንኩን በመጫን የኢነስተግራሜ ቤተሰብ ይሁኑ https://www.instagram.com/ethiotastyfood/ EthioTastyFood channel where you can find different types of Ethiopian food and recipes. This channel contains step by step Video guide on how to make delicious Ethiopian dishes, all kinds of eaters can enjoy.

Category

Show more

Comments - 830