Duration 10:18

የፀጉር እድገት የሚያፋጥን አስገራሚ ለውጥ አይቼበታለው የዛሬው ልዩ ነው fast hair growth

22 299 watched
0
970
Published 15 Aug 2020

ASTU TUBE ቤተሰብ ይሁኑ #ፈጣንየፀጉር#hairgrowth#ከኬሚካልነፃ

Category

Show more

Comments - 179
  • @
    @tigistashuma60883 years ago የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜውን፣ከጤናው፣ጋር፣ያድልልን፣ኑርልን፣አሜን፣ሰላምሽከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣ይብዛልን 1
  • @
    @amsaluasefa74974 years ago እውነት በጣም እኔ በበኩሌ አመስግናለው ማር ብዙ ለውጥ እያየሁነው 2
  • @
    @nejatmohamed12304 years ago Betam new yetesmamag yemeteserew bemulu 👍👍👍 3
  • @
    @senaitabebe13344 years ago ስላም እንዴት ነሺ ፀገሬ በጣም ይነቃቀላል እና እየሳሳ መጣ የፀጉሬ ታይፕ ሎውፔሮስቲ የሚባለው ነው ምን አይነት ትሪትመንት ልጠቀም የእድገት ችግር የለበትም አልመድ እጠቀማለሁ ግን ለዉጥ የለም
  • @
    @emwdesheiaduganemwdesheiad63544 years ago እንኳን ደሕናመጣሽ የእኔይ እሕት በጣም የምትመችኝ እሕት ነሽ የምታስረጂኝ ሁሉው ይረዳኞል አንችን ካገኘሁ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አገኘሁ የአምስት አመትፅጉር ለውጥ አገኘሁ እድሜ ላች እግዚያብሔር እድሜ እናጤናይስጥሽ
  • @
    @fiyorifiyori57074 years ago Selam naw astu curry leaves ena coconut oil aderge le 2 weeks kaskmtku behala 2 tablespoon aderge ke abuse gar tetkmuket ena yakerwen fridge west askemtkut chger alw wey ke koye? 1
  • @
    @endriswollotube51524 years ago ስራወችሺ ማሻ አሏህ ይመቻሉ እርጋ ብለሺ ነው የምታስርጂው
    ጎበዝ ነሺ በርችልኝ ሁቢ
    በባለፈው ያሳየሺው ባሚያ እየተጠቀምኩት ነው ለፊቴም በጣም ልስልስ ነው ያርገው ለፀጉሬም እንደዛው ተባርኪልኝ ውዴ❤️😗😗💐💐
  • @
    @endriswollotube51524 years ago እሺ እህት አመሠግናለሀለ
    በወር ስንት ግዜ ነው መጠቀም ያለብን መልሺልኝ
    1
  • @
    @mekiya.67844 years ago እህቶቸ አይከፈልበትም ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሌላው ለፀጉራችሁ ዘይት ዘይቱንና ማይኔዝ እቁላል ተጠቀሙ ሀሪፍነው
  • @
    @user-xj5bj1zb8z4 years ago እህት ማሻአላህ አሁን ነው ወደዚህ ቻናል የተቀላቀልኩት ለሚናቃቀል ፀጉር ማላ በይኝ እባክሽ
  • @
    @user-mk9vb5pn9s4 years ago የኔ ቆነጆ አላህ ይጨምርልሽ የጉሎ ዘይት ስቀባ ብቻውን ወይንም ቀላቅዬ ብቀባም በጣም ነው የምያሳክከኝ ኖርማል ነው ወይስ አለርጂክ ነኝ እስኪ ንገሪኝ 1
  • @
    @fafe81524 years ago እንኳን ደህና መጣሽ ስጠብቅሽ ነበር ባለፈዉ ኬሪ ቅጠል በዌራ ዘት ሁለት ሳምንት ዘፍዝፉና ተጠቀሙ ብለሽ ነበር እናም ከዘፈዘፍኩት ዛሬ ሁለት ሳምንት ነዉ ግን እንዴት ወይ ከም ጋራ ልጠቀመዉ ንገሪኝ እየጠበቅኩሽ ነዉ ዉድዋ
  • @
    @birtukangete38894 years ago በጣም አሪፍ ነው ልጄ ሁለት አመታ ነው ብቀባት ችግር አለው ወይስ?
  • @
    @luliya60324 years ago Hi and tyake neberebgn tsegure proten tekebchewalehu ena bkebaw mnm chigr yelewm please mels schign 😘😘😘😘 1
  • @
    @meronsamuel65134 years ago Coconut milk is found any super market in Ethiopia and any cosmetics shops thxs for info
  • @
    @AyuuyeAsellalijtube4 years ago Astuyee yeforofro madaniti ara nigerign
  • @
    @emudani32824 years ago አስቱ እባክሽ ለፊት እንዳይሸበሸብ ምን ልቀባ ፊቴ በጣም ደረቅ ነው አነቺ ያሳየሽውን ሁሉ ሞክሪያለሁ እባክሽን መልስ ሰጭኝ ውድተከታታይሽ ከኢትዮጵያ 5
  • @
    @sallysalu66594 years ago ሀይ ቆንጅት ጸጉሬ የመድረቅና በጄም ሳብ ሳረገውም ሆነ ሳበጥረው የመበጨቅ የመቆራረጥ ባህሪ አለው ይሄም እሚሆነው እርጥብም ሆኖ ሲደርቅም ያው ነው ።ምን ይሆን ምክንያቱ ?ትንሽ ቁመት ይጨምራል ወዲያው ተቆራርጦ ቦታው ነው ። ቶሎ የመያያዝ እና ካልተተኮስኩ በቀር ስብሪንግ ይሆናል በዚ ላይ ፊት ግምባሬ ላይ እንደበራሰ በረሀ መሆን ጀምሯል ።መፍትሄውስ ምንድን ነው በንዲ አይነቱ ጸጉር ላይ ጥናት ካረግሽ መፍትሄውን እባክሽ አሳውቂኝ አመሰግናለሁ። ... 1
  • @
    @user-hx5hr5wz1z4 years ago እናመሰግናለን እህት ግን ኮኮናት ወተት አይቼ አላቅም ደግሞፀጉሬ እንክብካቤ አይወድለትም በጣም ነው እያደር እያጠረ ነው የሚሄደው ታጥቤ ማስያዝ ነው ያለኝ አማራጭ
  • @
    @tsehayeasfaw91994 years ago የኔ ቆንጆ እባክቭን ፀጉሬ በፍፁም አላድግ አለኝ ምን ላድር የመሐሉንማ አለማየት ነው እባክሽን ያልሞከርኩት የለም youtub ላይየሚሉትን ሞከርኩ ምንም አልሆነም እባክቭን መላ በይኘ እባክሽ አባክቨ
  • @
    @user-yj5lh9of7w4 years ago እባክሽ እህት ለሚነቃቀል ፀጉር እና አላልድግ አለኝ። ግን ወዝ አለዉ አያድግም
  • @
    @emwdesheiaduganemwdesheiad63544 years ago የሜያስረዝም ከነገርሽኝ የዛይት አይነት ሁልው አገኛለ ሁ።የሜቸግረኝ ነገር የለም መላበይኝ እባክሽ ላስቸግርሽ
  • @
    @netsanetsode26774 years ago endit nesh konjo?wetetu tikus nw irgo,leylin
  • @
    @belayneshyehayes27954 years ago Low porosity be wer snt gza entekemew beterefe amesgnalew
  • @
    @kalyemaryamlje97584 years ago ሰላም የኔ እህት እኔ ብዙ ግዜ እሸፍነዋለው መታ ፀጉር አለው ጫፍጫፉ እናም የማህሉ ፀጉሬ ከርዳዳ ነው አጭርነው ምላድርገው እባክሽ መልሽልኝ 1
  • @
    @abatu63254 years ago ፊቴ ጥቋቀር ነገር እያወጣብኝ ነው እና እንዴት እደሚጠፋ እባክሽ ንገሪኝ
  • @
    @user-uc2nf9ez7c4 years ago አብሽ አንድቀን ሠርቄ ከሤትዮየ ቤቱእንዳለሸተተብኝ ከዛም ፈርቸ ዴፋሁት የተፈጨውን ብንጠቀምስ እህቴ 1
  • @
    @mesiyemekditube72404 years ago ፊቴ ሸፍታ(አለርጂክ እየሆነብኝ ተጨንቄአለው መላ ካለው ንገሪኝ እህትዋ
  • @
    @astekastek10004 years ago ባረብኛ ምን ይባላል የኮኮናት ወተቱ እስኪ ንገሪኝ አበሹ የት ይገኛል አረብ አገብ አለ እንዴ
  • @
    @cityfather36844 years ago ለሚነቃቀል ለሚበጣጠስ መፍትሔ ካለሽ ሹክ በይኝ አስቱ ሰብ አድርጌሻለሁ በቅንነት
  • @
    @tigistgebertsadik92244 years ago እናመስግናልን ሽሪንክ ልሚያረግ ፀጉር መላ ብይን እና በኮክናት ሚልክ ፀግርን ስትሬት ማድረግ አረባች ሲስሩ በዩቲዩብ አይቼ ነበር ግን ቆንቆው ስለማላቅ አልገባኝም እስቲ ሞክሪ ቆንቆውን .…
  • @
    @astekastek10004 years ago እኔ ምለዉ ለምንድነዉ ግን ፀጉሬ ሚረግፈዉ እስኪ የጎሎ ዘይት ይሆን እህቴ
  • @
    @AaAa-mo3fx4 years ago አረ የኔ ፀጉር ያድጋል ለስላሳ ነው ግን ከስር ይነቀላል ለዚህ መፍትሄ ካለሽ በጣም ነው የሚነቀለው
  • @
    @emwdesheiaduganemwdesheiad63544 years ago በዚሕው ቀጥይ ስታስረገጂ እጋብለሽነው የምታስረጂ ጥያቄ የምጠይቅሽ ይቅረታ መልሽልኝ እኔይ የምልሽ የሗላየ ፅጉር መሀላ አለው ሁልጊዚይ ታናቴ ነው እባክሽ ተመራመሬይ ልኝ እባክሽ እሕቴ
  • @
    @user-ix8qw6ur2w4 years ago ኦኬ ያልሹ ወተት የሱዲ ኣረብ ሁኖ የካርቶን ወተት ሓሊብ ሱዑዲ ማለቴ ነዉ እሱ ይሆናል